#education
ሰላም ሰላም አንድ ነገር ተባበሩኝ ድርሰት ለመፃፍ ፈልጌ የአፃፃፍ ዘዴውን አላውቅም እና ከምን እንደምጀምር ግራ ገባኝ እስኪ የአፃፃፍ ዘዴውን የምታውቁ ካላችሁ ጀባ በሉኝ
Aug 17, 20217 engagements
ሰላም ሰላም አንድ ነገር ተባበሩኝ ድርሰት ለመፃፍ ፈልጌ የአፃፃፍ ዘዴውን አላውቅም እና ከምን እንደምጀምር ግራ ገባኝ እስኪ የአፃፃፍ ዘዴውን የምታውቁ ካላችሁ ጀባ በሉኝ
Aug 17, 2021ዝም ብለሽ ፃፊ ... ከዛ አንብቢው እና እስከዛሬ ካየሻቸው ድርሰቶች አንፃር ምን ምን እንደሚጎድለው ለማወቅ መሞከር ከዛ ያንቺን ድርሰት ድጋሚ መፃፍ... on the way you will land on ur own style of writing.
Aug 18, 2021ke mesafsh befit bezu meshafoch anbebi ....ye telyayu derasiwoch yesafutn.......yehem ngrochn ke bezu aktacha lemayet,derasiwoch endet endmisefu le mawek yirdashal Good luck
Aug 18, 2021Tnx
Aug 18, 2021Yt lay migerarmu tutorial alu courses enesun wiseji
Aug 18, 2021Enem weste yemimelales tarik ale Ena awteche kemetsafe befit erasen lesra beye metsehafoch eyanebebku new
Feb 03, 2023ስለ ድርሰት አፃፃፍ ሳታቂ ድርሰት ልትፅፊ😅 ለማንኛውም አማርኛ መፅሀፍ ላይ ከ 6ትኛ ክፍል ጀምሮ ስለ ድርሰት ያስረዳል እኛ ከምናስረዳሽ መፅሀፉን ብታነቢው የበለጠ እውቀት ይኖርሻል😊
Aug 18, 2021Stjemri hop entertainment blesh jemri
Aug 18, 2021