Hamus new dude
Aug 18, 2021Hamus new dude
Aug 18, 2021አሹራ ሀሙስ ነው 🤗 ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ ነሀሴ 13 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል ፆሙ 👇 ሙሀረም 9 ☞ ረብዕ ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ ሙሀረም 11 ☞ ጁምአ ነው፡፡ ☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡ ☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ ሮብና ሀሙስን ወይም ሀሙስና ጁምዐን መርጦ የሚመቸውን መፆም ይቺላል ፡፡ ☞ አሹራን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል😍
Aug 18, 202110ኛዉ ቀን ሀሙስ ነዉ ሚፆመዉ ሮብ እና ሀሙስ /ሀሙስ እና አርብ ነዉ
Aug 18, 2021Hamus , it's best to fast today and juma with ashura day
Aug 18, 2021