#technology
Battery aqim masadagiya app lakulign please la root device
Aug 17, 20214 engagements
Battery aqim masadagiya app lakulign please la root device
Aug 17, 2021የስልክ ባትሪ ከተሰጠዉ በላይ መጨመር አይቻለም ነገር ግን በተለያዩ መንገዶች የባትሪዉን የቆይታ ጊዜ ማርዘም ይቻላል። ከነዚም ዉስጥ Brightness በመቀነስ ከ 20% በታች አለመጠቀም ከ 95% በላይ ቻርጅ አለማድረግ፣ እንዲሁም root የሆነ ስልክ ካለን Greenify የተሰኘ መተግበሪያ በማዉረድ የስልካችን ባትሪ የሚበሉትን መተግበሪያወች እንዲዘጋልነ ማድረግ እንችላለን።
Aug 17, 2021ብሎ ታሪክ የለም ፊክ ነው ሁሉም እንደም ባትሪ ይበላሉ ባይገርምህ
Aug 17, 2021