Hi...i'm 23 and girl ena eskahun bezi edmeyem bihon mnm adis ngr aladerekum malet tmhrt chershe mnamn ke 6 wer befit temerkiyalew ena yaw sra mnamn alagegnehum so betam echenekalew malet eskahun mnm alemadrege ena edmeyem mnm saladerg eyehede endehone nw misemagn ymr beka temereku kuch alku aleke mnm yaderekut ngr ylm ena ene bcha negn endezih aynet ngr misemagn beka tesfa mekuret mnamn nw miseman.....ena esti mn tmerkugnalchu or mn tasbalachu???
Aug 17, 2021የ80%ቱ ወጣት በዚህ ውስጥ ነው አልፎ ራሱን የቻለው አሁንም እየጣረ ያለው ስለዚህ ተስፋ አትቁረጭ 6 ወር ምናላት እህት አለም ገና ስንትና ስንት ነገር አለ ምን ላርግ ላልሽው በቅድሚያ አመስግኚ ያለሽን ነገሮች መቼም 🤲🏽 እጅ አለሽ 👁👁 አይንሽ በአግባቡ ይሰራል 🦻🏽🦻🏽ጆሮዋችሽም ጤናማ ናቸው 👅👃🏽 ምላስ አፍንጫም ስራቸው አልተስተጓጎለም ሳምባ/ኩላሊት/ልብ በብቃት ስራቸውን ይከውናሉ ስለዚህ በቅድሚያ እነዚህን ከአንድ በካይ ያጡ እንዳሉ ተረድተሽ ከልብሽ አመስግኚ ከዛ እነዚህን ባጣ ምን መስራት ያምረኝ ነበር ብለሽ አስቢና እነዛን ነገሮች በነፃም ቢሆን ተግብሪያቸው (ሰው መርዳት/ሆስፒታል ማስታመም/ ከእኩዮችሽ ጋር አነስ ያለች የጉብኝት እና የመረዳጃ ማህበር ማቋቋም/ የእምነት ቦታዎች እየዞሩ ማመስገን....) የመሳሰሉትን ከዛ በነዚህ ሂደቶች ስራው ራሱ ሳታስቢው ይመጣል (ሲቪ መበተን ብቻ ስራን አያስገኝም በዚህ ዘመን) ከስራው ውጪ ኑሮሽን ኑሪ ያኔ የጎደልው ቀስ እያለ ይመጣልሻል
Aug 17, 2021