ሰላም ባለፈው ህይወቴ በሌብነት ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ሁሉንም ትቼ ንስሐ ለመግባት አስቤያለሁ...ነገር ግን ጥያቄ የሆነብኝ ንስሐ ለመግባት የበደሉትን መካስ አለብንጨእና እስከአሁን ብር የሰረኳቸውን ሰዎች ይቅርታ ማለት አለብኝ?...ማለት ሌባ እንደነበርኩ ካወቁ ህይወቴ ላይ ትልቅ ችግር ይፈጠራል... ምን ላድርግ?
Aug 17, 2021ዋናው ንስሀ እኮ ከዚ በፊት ስትሰራቸውን ሀጥያቶች ድጋሜ ላመስራት ከፈጣሪ ይቅርታ የምትጠይቅበት ነው ስለዚ ለንስሀ አባትህ ብቻ ነግረህ ድጋሜ ስህተት አለ መስራት ነው አስቀናኸኝ ግን ☺️
Aug 17, 2021