#religion
Be ahunu gize be orthodox iyetetsome yalew tsom minin be masimelikat nw or lmn dinew
Aug 16, 20217 engagements
Be ahunu gize be orthodox iyetetsome yalew tsom minin be masimelikat nw or lmn dinew
Aug 16, 2021‹‹ፍልሰታ ማለት ‹ፈለሰ – ተሰደደ› ከሚለው ግሥ የወጣ ነው፡፡ ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት (የተነሣችበት) ቀን ማለት ነው፡፡ ወይም ደግሞ ከሥጋዊው ዓለም ወደ መንፈሳዊው ዓለም የተሸጋገረችበት ማለት ነው፡፡
Aug 17, 2021የእመቤታችንን ከዚህ ምድር ወደ ገነት ሐዋርያቶች ያመላለሷትን በማስመልከት ሲሆን ለዚህም የፍልሰታ ፆም የተባለ ሲሆን ሱባኤ የሚያዝበት ምክንያት ደግሞ ሐዋርያቶች ዩሐንስ ያየውን ነገር መንፈሳዊ ቅናት ነበረባቸውና እመቤታችንን ለማየት ሱባኤ ይዘው ነበር ረጅም ነው ታሪኩ ግን አሳጥሬ ነው የነገርኩህ ላይገባህ ይችላል
Aug 17, 2021enem gar nw psiphon tetkm
Aug 18, 2021ende mewaya kehone kokebe tsibah'm ykebelalu
Oct 10, 2021