#health
እንዴት ናችሁ ወገኖች? ማስክ መጠቀም ከጀመራችሁ በኋላ ከንፈራችሁ ላይ ያያችሁት ለውጥ ነገር አለ? የመንጣት ነገር ስላስተዋልኩ ነው የራሴ ላይ🤔
Aug 16, 20219 engagements
እንዴት ናችሁ ወገኖች? ማስክ መጠቀም ከጀመራችሁ በኋላ ከንፈራችሁ ላይ ያያችሁት ለውጥ ነገር አለ? የመንጣት ነገር ስላስተዋልኩ ነው የራሴ ላይ🤔
Aug 16, 2021እኔ ላይ አላየሁም 🙋♂
Aug 17, 2021እኔ ላይ ለውጥ የለም
Aug 17, 2021Idk but bezu sew y af teren tekesetebegn sil semalew 🤷♂
Aug 17, 2021እኔጋ ወፍ ግን ለውጥ ይኖረዋል ከንፋስ ስለሚከላከል
Aug 17, 2021Wey ene fiten hula eyabelashebegn new gd slehone enji
Aug 17, 2021Temermer
Aug 17, 2021Aw enem
Aug 17, 2021Arif nwa kesel kemimesl enem madreg ejemralwa endeza kehone
Aug 17, 2021😒 ተውንጂ ቤቢ በማይቀለድ ቦታ አትቀልድ
Aug 17, 2021