የሰው ልጅ ሲፈጠር ነፃ ፈቃድ ተሰጥቶታል ካልን ሀጥያትም ፅድቅም መስራት መብቱ ነው እንደዛ ካልን ታዲያ ለምን ቅጣት ኖረ ገነት እና ሲኦል ከዚህ ሁሉ ነፃፍቃድ ሳይሆን ፍርድ ወይም እስርቤት ከመሆን አይተናነስም ምን ትላላችሁ ?
Aug 16, 2021መልሱን መመለስ ባልችልም ግን ጌታ አምላክህን አትፈታተን የሚል ቃልን አውቃለው። ወንድሜ እንደዚህ አይነጥ ጥያቄ ባጠይቅ ባይ ነኝ
Aug 16, 2021