#education
የ 2013 የ 8ኛ ክፍል ውጤት ተለቀቀ እንዴ ከተለቀቀ እስቲ PDF ያላቹ ላኩልኝ
Aug 16, 202110 engagements
የ 2013 የ 8ኛ ክፍል ውጤት ተለቀቀ እንዴ ከተለቀቀ እስቲ PDF ያላቹ ላኩልኝ
Aug 16, 2021የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የ2013 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይፋ መደረጉን አሳውቋል። ፈተናው ካለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ሆናል ተብሏል። ከነገ ማክሰኞ ከ11/12/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በየትምህርት ቤቶቻቸው መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። @tikvahethiopia

Aug 16, 2021ነገ ማክሰኞ በየ ትምህርት ቤቻችሁ ይለጠፍል/ይነገራት ተብሏል
Aug 16, 2021er atekeded yifa hunoal mejemeria check arg
Aug 16, 2021ትክክል ናቹ እኮ ግን ውጤቱ ወደ ትምህርት ቤቶች ገና አልተሰጠም እንጂ ይፋማ ሆኗል
Aug 16, 2021እንዴት ነው ምናየው
Aug 31, 2022አማራ ክልል መቼ ነው ሚሰጠው
Sep 07, 2021አልተለቀቀም ቢለቀቅም በ PDF አታገኝም online ነው የሚታየው
Aug 16, 2021