Selam Gnzb abkagn ngn sbza ena endt lkotb? bzu gze birr lmxrkem asbna chrashi yxrkmkutn muluwen axfwalhu .
Aug 16, 2021✅አንደኛ ደረጃ ባንክ አጠራቅም ከቻልክ (ሰፈር እና የምትውልባቸው አቅራቢያ ብራንች ቅርንጫፍ የሌለው ባንክ ቢሆን ይመረጣል) ✅ሁለተኛ ኤ ቲ ኤም ካርድ ባይኖርህ ይመከራል ✅ሶስተኛ በቀን የምታወጣውን ወጪ ሊሚት አበጅለት (ማለትም ሰራተኛ ከሆንክ ከትራንስፖርት ውጪ የምታወጣቸውን ወጪዎች ገድባቸው ምሳ ይዘህ ከቤት ውጣ ቁርስም እንደዛው ቤትህ ብላ እራት የታወቀ ነው ቤት ነህ) ✅አራተኛ ዊኬንዶችህን በጥንቃቄ አሳልፍ ብትችል አንድ ወይ ሁለት ጓደኛ ብቻ እነሱም ከሱሳ ሱስ የፀዱ ይሁኑ ✅አምስተኛ ተከራይተህ ውጣ ፋሚሊ ላይ የምትኖር ከሆነ ( ይሄ በጣም አስተዋይ ቆጣቢ እንድትሆን በጣም ይረዳሃል በዛ ላይ የምታወጣውን ብር ለቁም ነገር እንዲሆን ይረዳሃል ለወደፊት ህይወትህ ለምሳሌ የቤት እቃዎች እንድታሟላ ምናምን ያሳቅድሃል የግድ ) ✅ስድስተኛ እቁብ ጀምር የምታገኘው እቁብ በስተመጨረሻ እንዲደርስህ አድርግ (ይህ ለምን ይረዳሃል አላስፈላጊ ወጪዎችን በግድህ እንድታቋርጥ ይረዳሃል) ✅ሰባትና በስተመጨረሻ በፍጡም #ብድር ውስጥ አትግባ
Aug 16, 2021