ሰላም እህት አለቺኝ የ 16 አመት ልጅ ናት እና ትላንት 'የቦሌ ጉዶች' የሚል ከ 18 አመት በላይ ይነበብ የሚል የሆነ መፅሀፍ ስታነብ አገኘዋት እና መከርክዋት እና ሁለት ሀሳብ ሆንኩ ስለዚ ነገር ማወቅዋ ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ እስኪ ንገሩኝ ???
Aug 16, 2021አብረሻት አንብቡ ብትከለክያት ካንቺ ተደብቃ ልታነበው ላንቺ ያላት አመለካከት ከሚቀየር አብራቹ እንብባቹ ምከሪያት
Aug 16, 2021