ሰላም ቤተሰብ 👋 አንድ ጥያቄ ነበረኝ! እኔ ከምኖርበት አካባቢ ብዙ ያልተጠኑ መንግስትም የማያውቃቸው ጥንታዊ ዋሻዎች፣ የከበሩ ድንጋዮች እንዲሁም የሚያምር የመልክዓ-ምድር አቀማመጥ ያሉበት ቦታ አለ። መንግስት ለምን አያውቀውም ካላችሁ እኔ የምኖርበት አካባቢ ከድሮ ጀምሮ የፀጥታ ችግር ያለበት ቦታ ነው። መንገድ፣መብራት፣ ውሃ ወ ዘ ተ መሰረተ ልማት የሌለበት ቦታ ነው። እናም ወደ ጥያቄየ ስገባ ፦ ከዚህ አካባቢ ያሉትን የተፈጥሮ ሀብቶች ማስተዋወቅ እፈልጋለሁ ይህን ለማድረግ ደግሞ ጥሩ የሚባል ካሜራ ያስፈልገኛል። እንዲሁም በአካባቢው ማህበረሰብ እንደርግማን የሚቆጠሩትን ዋሻዎች በድፍረት ገብቼ ማየት እፈልጋለሁ። ስለሆነም አጋጣሚዎችን በቪዲዮ እየቀረፅኩ ማስተዋወቅ እፈልጋለሁ እና ካሜራ ስሌለለኝ እንዴት ነው ይህን እቅዴን ማሳካት የምችለው እስኪ ሃሳባችሁን ለግሱኝ!🙏🙏 አመሰግናለሁ !
Aug 16, 2021Man sem bileh camera felgeh kemetesera ande miyagezi sew binorena promotion beyadergeh bay negn kalhone dekam new because ante tawaki selalhonke yemiyayeleh sew ale beye alasebem selezih serawen kemejemereh befit asebebet
Aug 16, 2021