What's the difference b/n orthodox and catholic? Don't answer if u don't know. I don't need a guess. I need brief explanation.
Aug 15, 2021በካቶሊክ ማርያምን ሰማያዊት ናት ይላሉ እርቶዶክስ ደሞ ከሰው ወገን የተገኘች ሰው ናት ይላሉ በተጨማሪም በታቦት አና በምግብ ስርአት ዙረያ ይለያያሉ
Aug 16, 2021What's the difference b/n orthodox and catholic? Don't answer if u don't know. I don't need a guess. I need brief explanation.
Aug 15, 2021በካቶሊክ ማርያምን ሰማያዊት ናት ይላሉ እርቶዶክስ ደሞ ከሰው ወገን የተገኘች ሰው ናት ይላሉ በተጨማሪም በታቦት አና በምግብ ስርአት ዙረያ ይለያያሉ
Aug 16, 2021😂ኧረ ሳታውቂ አታውሪ ማርያም ከሀናና ከእያቄም ነው የተወለደችው ይላሉ ካቶሊኮች
Jan 16, 2022Eastern orthodox or orental orthodox ? ከዐኢስተሮች ማለት ሩስያ ኦርቶዶክስ ጋ ያላት ልዩነት ካቶሊክ በ ፖፑ ላይ ነዉ እንደ ካቶሊክ ፖፑ አይሳሳቱም የክርስቶስ እንደራሴ ናቸዉ ማለትም የተለየ አስተምህሮ ቢያስተምሩ ህግ ቢደነግጉ ጌታ ነዉ የደነገገዉ ተብሎ የግድ ይቀበላሉ ፖፕ ፍራሲስ የሚናገሩ ሁሉ ልክ ነዉ ማለት ነዉ እሚያመሳስላቸዉ ደሞ ክርስቶስ ሁለት ባህሪ አለዉ ብለዉ ያምናሉ ። ኦሬንታል ጋ ሲመጣ ካቶሊኮች በ ፖፑ ፈላች ቆራጭነት እና ቀ ሁለት ባህሪ አይስማሙም ሲኖዶስ ነዉ የቀላይ በ ኦሬንታልኦች (ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ) ኦሬንታል አንድ ባህሪ ባይ ናቸዉ ኦሬንታሎች አምላክ ሰዉ ሆነ ሰዉ ደሞ አምላክ ሆነ ብለዉ ይቀበላሉ ካቶሊክ ግን ሰዉ አምላክ ሆነ ብለዉ አይቀበሉም ሁለት ባህሪ ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ሲጠማ ስጋዉ ተጠማ ሲፈዉስ መለከቀቱ ፈወሰ ነዉ እሚሉት ስጋ ከመለኮት አልተዋሀደም ማለት ነዉ አንድ ባህሪ ማለት ስጋ ከመለኮት ተዋህደዋል ማለት ነዉ ሲፈዉስ እራሱ የሰዉልጅ ፈወሰ ሲጠማ አምላክ በስጋዉ ተጠማ ብለዉ ያስተምራሉ ካቶሊኮተች ስጋ ከመለኮት አልተዋሀደም ብለዉ ያስተምራሉ እንደገና መለኮት ያልተዋሀደዉ ስጋ ተበልቶ ይዳናል ወይ ተብለዉ ሲጠየቁ መልስ ያጣሉ የሰዉ ስጋ በልተን ደም ጠጥተን እንድናለን ይላሉ ማለት ነዉ በተዘዋዋሪ ኦሬንታል ግን የ አምላክን ስጋ በልተዉ ይድናሉ ይላሉ " ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና።" (የዮሐንስ ወንጌል 9:6) መለኮት የተዋሀደዉ መራቅ ፈወሰ ሲሉ ኦሬንታሎች (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ) ካቶሊኮች የሰዉ ምራ ፈወሰ ይላሉ በዚዙርያ በጣም በዛ ያሉ ጥቅሶች አሉ የ ካቶሊክ አስተምህሮ የተሳሳተ ለመሆኑ እን የመንገዱ መጀመርያ አረገኝ አይነት ያልጠነከሩ ምእመናን ሊያሳስት ስለሚችለ ነዉ የተዉኩት ... እንደገና ባልሳሳት ሀይለ አርያማዊት ናት ብለዉ ያምናሉ ቅድስት ድንግል ማርያምን ማለትም ከሰዉ ወገን ያሎነትች ኦሬንታሎች ይህን አይቀበሉም በደንብ ማወቅ ከፈለህ ከተኩላ መች ተለመደና ዝምድና የሚል የቤተክርስቲያን ሊሂቅ የፃኀ ፉት መፅሀፍ አለ አንብበዉ በጣም ጥልቅ ስለሆነ ነገረ ስጋዌ ከተሳሳኩ አርሙኝ
Aug 16, 2021Yeteteyekewu lunetachewun enji yetgawu stet newu yemilewun ayimeslegim
Aug 17, 2021First division Was benesu mekakel But know the difference between oriental and eastern Catholic and orthodox difference is in Christology or the nature of christ As well as mariology
Aug 16, 2021I Guess they are different
Aug 16, 2021