ከሆነ ጊዜ በኋላ ሬሴን አገቤ ካሉ ሰዎች ቀጣም እያገለልኩኝ ነው በቃ የሆነ ጥሩ ህልም ውስጥ ራሴን ከትቼው ስለሱ ሳስብ ነው የምውለው የምኖረውን ህይወት እየጠላሁት ህልሜን እየወደድኩት ነው ሰው ማውራት እያስጠላኝ መቷል... እኔ ላይ ብቻ የተፈጠረ ነገር ነው እና ደሞ ከዚ ነገር ለመላቀቅ ምን ማድረግ አለብኝ
Aug 15, 2021በዚህ ሁኔታ ከቀጠልክ ልታብድ ትችላለህ ከቻልክ ቤት ውስጥ ስትውል የአማርኛ ኮሜዲ ፊልሞችን ምናምን እይ ውጪ ስትወጣ ደሞከሰዎች ጋር ኳስ በመጫውት መቀላቀል ትችላለህ
Aug 16, 2021