AAE እንደት ናችሁ? አንድ ጥያቄ ነበረኝ። በናታችሁ 1 ነገር በጣም ከብዶኛል እና ምን መሰላችሁ? ሰውን በበበጣም አምናለሁ፣ even ነገሩ ውሸት እንደሆነ እያወኩኝ እንኳን የሚነገረው ነገር እውነት ይመስለኛል። በቃ ይህንንም እያወኩኝ አምናለሁ፣ እውነት እንደማይሆን፤ እንዳልሆነም እያወኩ አምናለሁ። እና የጤና ባለሙያ ቢኖርና እንድሁም እንደዚህ አይነት ችግር ያሉባችሁ ሌሎች ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ ችግረ ምን እንደሆነ ንገሩኝ።
Aug 15, 2021Yazin basheta medhanit binorew noro. DR abiy. Gud yihon nbr😂
Aug 15, 2021