ሰላም የግቢ ተማሪ ነኝ በቅርቡ እመረቃለው። የሚያሳስበኝን፣ ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገር ልንገራቹ እና መፍትሔ የምትሉት ሀሳብ ስጡኝ 1. በተማርኩበት ስራ የመስራት እድሌ ዜሮ ነው ከብዙ ነገር አንፃር፣ 2. ምንም አይነት የሌላ ሙያ፣ ልምድ እና እውቀትም ስለሌለኝ ሌላ ስራም የማግኘት እና ቤተሰብንም ለማገዝ የሚሆን ስራ ማግኘት አልችልም። 3. የራሴን ትንሽ ቢዝነስም እንዳልጀምር ገንዘብ የለኝም። 4. የጉልበት ስራም እንዳልሰራ የአቅም እና የጤና ጉዳይ አለ። 5. እስከአሁን ድረስም 3 የሚሆኑ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን የምችለውን ያህል ሞክሬ አልተሳካም። አሁንም እየሞከርኩ ነው። 6. ባህሪዬም introvert እና ዝምታን የምመርጥ አይነት ስለሆነ በአስተዳደጌ ምክንያት፣ ምንም ያህል ለመለወጥ ብሞክር እና የ out door sales ሆኜ የክረምት ወቀት ላይ ብሞክርም አልሆነልኝም። ምን ሰርቼ መኖር እችላለሁ ታዲያ? ለምንስ ነዉ ነገሮች ሁሉ የጠመሙብኝ?
Aug 15, 2021Ok here is what i think.. Endtm blesh muya temari(wend kehonk ende wend anbebw) ye merkat degs mnamn erasu kasebu yekrena berrun tekebeyachw,lemsale megeb zegejt or tsegur sera or computer bcha atartesh acher course weseji(ke merekash befit jmri) max 3 month nw,then teketresh jmri ikw gebiw tnsh nw gn it's a good start!!huletegna degree temari this time arif field mrechi!btw wanaw degagmo melemamed nw enji emaychal ngr ylm even sales mnamn so don't lock ur mind!!ke zekta jmri eraseshn kawetash behuwala family nw,and betemarshibtm eko meflg nw just be bold and don't lose hope😁
Aug 15, 2021