ሁል ጊዜ ውፍረት ለመቀነስ እሞክራለሁ ብዙ ነገሮችን ሞክሪአለሁ ግን አልዘልቅበትም እስቲ እባካቹ ማረግ ያለብኝን ነገር ምከሩኝ
Aug 15, 2021ላንተ በሚታይ መልኩ ማለትም ሁሌ ስትንቀሳቀስ ማየት የምትችልበት ቦታ የሸንቃጣ ሰው ፎቶ ስቀል ከዛ የምትፈልገውን ያህል ትቀንሳለህ እሱን እያየህ መዋል ማደር ስትጀምር እንዴት እንደምትቀንስ ብዙ ዘዴዎች መንገዶች ይመጣሉ። በርታ!😊
Sep 04, 2021