#religion
ሰላም ሰዎች ድሮ በሀይማኖቴ ብዙም ባይባል ጠንካራ ነበርኩ አሁን ሰነፍኩ ምንም ብጥር አልሆንልሽ አለኝ 😞 ስፀልይም ሣላውቀው እጨርሳለሁ ከልቤ አልሆንም በጣም ከሀይማኖቴ ራቅኩ ምን ላርግ
Aug 14, 20217 engagements
ሰላም ሰዎች ድሮ በሀይማኖቴ ብዙም ባይባል ጠንካራ ነበርኩ አሁን ሰነፍኩ ምንም ብጥር አልሆንልሽ አለኝ 😞 ስፀልይም ሣላውቀው እጨርሳለሁ ከልቤ አልሆንም በጣም ከሀይማኖቴ ራቅኩ ምን ላርግ
Aug 14, 2021Ene erasu kmr
Aug 15, 2021Fitun indiyaberalek wedesu malkes nw be tsalot mayichal neger yelem
Aug 15, 2021Tesfa atekurechi! Bedekam west bethognim tseloteshn ketyi, satetakechi tselyi keza Hulu yemeleseleshale
Aug 15, 2021Yhnn channel teqelaqey👉@APOSTOLICsuccession አድሚኖቹን አዋሪያቸው፣ያግዙሻል። ቅዱሳት መጽሐፍትን ደግሞ ብታነቢ 🤔 Already አንባቢ ከሆንሽ ደግሞ ይበልጥ 😘
Aug 15, 2021Mjemeriya Tenkara mhonshn kamensh kelal nw wsteshn asamgniw ke agul bahrich tekotebi beka tlewechalsh
Aug 15, 2021አይዞን እኅቴ እንደዚያ ነው ዋናው እጅ አለመስጠት ነው። ታዲያ ሲሆን ታግሎ ማሸነፍ ካልሆነ እንደዚህ ቢያንስ መጸጸት ትልቅ ነገር ነው። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን
Aug 15, 2021Tsebel tetemek bedenb
Aug 15, 2021