Q: ይህን ጥያቄ ያገኘሁት ከ አያቴ ነው ። D/R አብይ የተናገረው ነው ? አንድ አባት 17 ግመሎች አሉት እናም 3 ልጆች አሉት ለ 1 ኛው ልጅ 1/2 ለ2 ኛው ልጅ 3/4 ለ3 ኛው ልጅ 1/2 አወረሰ አባት። ግን ልጆቹ ይህን መከፋፈል አቃታቸው 😭 ዘመድ ጋር ሄደው እንዲያካፍላቸው ጠየቁት ሰውየው ለ 3ቱም ልጆች እኩል እኩል አካፈላቸው እንዴት
Aug 14, 2021melsu...i think yesemahut yanebebkut .tyakeh lik aydelem for the 1st lij 1/2 gna for the 2nd lij 1/3 gna for the 3rd lij 1/9gna nw... yalachew abatyew . . . yakafelachew sewye....kerasu and gimel yichemral....keza 18 yhonal . . . ...keza le 1gnaw lij....1/2 (gimash yiwsed yilal)..... so ye 18 gimash..... #9 wesede ...keza le 2gnaw lij 1/3 (siso yiwsed yilal)....so ye 18 siso .... #6 wesede ...keza le 3gnaw lij 1/9gna w n yiwsed yilal.... so ye 18 1/9gna .... #2 wesede.... then....... 9 + 6 + 2...... #17 . . . sewyew yechemerewn feres wesede...keza endih ekul tekafelu malet nw... . . . #asham_melkam_ehud
Aug 15, 2021