Guys im soooooo addicted to social media plis help
Aug 14, 2021who isn't?
Aug 14, 2021Guys im soooooo addicted to social media plis help
Aug 14, 2021who isn't?
Aug 14, 2021Yene yileyal brother 😢 its for 16 hour But know im trying my best👍
Aug 15, 2021Sport gemr
Sep 22, 2021ስልክዎን በመነካካት ሱሰ ተጠምደዋል፤ መፍትሄውን ጀባ እንበልዎ *** በስልክዎ ማለቂያ አልባ ይዘት (content) ተውጠው ያውቃሉ ? , በተደጋጋሚስ ስልኮትን ይነካካሉ? አንዳቸውም የእርስዎ ጥፋት አለመሆኑን ብንነግርዎስ፤ ይልቁንም ስልኮችዎ እንዲህ እንዲያደርግዎት ታስበው ነው የተሰሩት ፤ በኪሶቻችን ውስጥ ስላሉት ስለእነዚህ ኃይለኛ መሣሪያዎች ንድፍ (አሰራር) የበለጠ ባወቅን መጠን በጤንነት፣ ግንኙነታችን እና በወደፊቱ ስኬታችን ላይ እንዴት ተፅእኖ እንደሚፈጥሩ ለመቆጣጠር የበለጠ እንረዳለን። 📌ስልካችን እንዴት ነው የተነደፈው? እኛስ ምን ማድረግ አለብን? ስልኮቻችን የተሰሩት የእኛን ስነ-ልቦና በመከተል ስለሆነ ትኩረታችንን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ በትክክል ያውቃሉ፡፡ ታድያ ስልኮቻችን ሱስ እንዲያስይዙን ተደርገው ነው የተሰሩት? ስልኮቻችንን መልሰን መቆጣጠር እንችላለን? በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ስልኮቻችን እንዴት ጊዜያችንን ለመውሰድ እንደተፈጠሩና እኛም ማድረግ የምንችላቸውን ጥቂት ቀላል እርምጃዎችን እንማራለን፡፡ 1⃣ ማሳወቂያዎች (notifications) እንዳይደርሱን ማድረግ፤ በህይወታችን አስፈላጊ ከሆኑ ሰዎች በስተቀረ ለሌሎቹ ምላሽ አይስጡ፡፡ ሁሉንም ዜናዎች በተከሰቱበት ቅፅበት ማወቅ ምን ያደርግልዎታል? ሁሉንም ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት በቀን የተወሰነ ጊዜ መመደብ ብቻ በቂ ነው፡፡ 2⃣ የስልክዎን ብርሀን ያደብዝዙ፤ በእይታችን ውስጥ የገቡ ቀለም እና ምልክቶች ትኩረት እንድንሰጣቸው ያነሳሱናል፡፡ ስለሆነም ቀለማቱን ከሰወርን አዕምሮአችንን ወደ ስልከላችን የሚማርክ ምንም ነገር አይኖርም፡፡ 3⃣ የመነሻ ገጽዎን (home screen) ያስተካክሉ፤ በዚህ ተግባር ውስጥ ለዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ጠቃሚ የሆኑትን መተግበሪያዎችን (የቀን መቁጠሪያ፣ አድራሻዎች፣ ካርታ፣ የባንክ አገልግሎት…) ብቻ በማቆየት ሌሎቹን ከመነሻ ገጽዎ ያንሷቸው፡፡ እነዚህ ያነሳችዋቸው የማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች መተግበሪያዎችን በመሰብሰብ በቀላሉ ሊያገኟቸው በማይችሉበት ቦታ ያስቀምጡ፡፡ 4⃣ ስልክዎን በቀላሉ በማይደርሱበት ስፍራ ያስቀምጡ፤ ይህ ቀለል ያለ መፍትሄ ነው፤ ስልክ ከጎንዎ ከሌለ ጊዜዎትን ሊወስድ አይችልም። 5⃣ ሱስ የሚያስይዙትን እነዚህን ባህሪያትን ለበጎ የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን ያውርዱ፤ ጤናማ ባህርያት ወይም ልምዶችን እንድናዳብር የሚያግዙን የሚያግዙ ብዙ መተግበሪያዎች አሉ፡፡ እነዚህን አይነት መተግበሪያዎች ማህበራዊ ትስስርን የሚያበረታቱና ጤናማ አኳን እንዲኖረን የሚያደርጉ ናቸው፡፡ በመጨረሻም ቴክኖሎጂ አይቆጣጠርዎት እርሶ ይቆጣጠሩት እንጂ፤ ቴክኖሎጂ በጣም ጥሩ ነው በመሠረቱ በሕይወታችን ውስጥ የበለጠ እንድንሰራ ለማገዝ የተፈጠረ ነው:: የመጀመሪያው አላማው ጊዜያችንን ሙሉ በሙሉ ማባከን አልነበረም:: ግን የስልኮቻችን አሰራር በእኛ ላይ እንዴት ተጽዕንዎ እንደሚያሳድር ሁላችንም ብዙ እናውቃለን እናም ይህንን አውቀን ወደፊት ለመሄድ እና እድገትን እንዲያመጣልን ቴክኖሎጂን መልሰን ልንቆጣጠረው ይገባል❗️ በዚህ ወቅት የብዙዎቻችን የጋራ ችግር በመሆኑ መፍትሄዎቹን ሞክሯቸው👍
Aug 14, 2021Bro all of us need the answer too
Aug 14, 2021Slkh Samsung kehone lemttekemachew appoch be time limit argachew. Setting >> digital wellbeing and parental controls 👈👈👈 eziwst gbana tagegnewaleh. Keza addicted yehonkbachewn appoch beken metekem mtfelgewn yahl time mulabet. Keza yaw sttekem bemolahew timd lk yhonal beken. Gn yaw yemolahew time mnalbat eyetetekemk kaleke ergtegna balonm yehone yakl min ychemrlhna appun yzegabhal timewu siyalk. Gn yaw kemnm belay sushn metew kefelek yegd mewesen alebh erashn masamen alebh mekenes alebgn bleh...yhe method bzum aytekmhm korteh kaltenesah. Gn kelbh felgeh kewesenk begze hidet endtstekakel yredahal betam... enem etekembetalew. Fetari yrdah, Yknah bro 🙏🙏🙏
Aug 15, 2021try to read books then u will ignore ur phone but first uninstall all ur social medias I guess it'll help
Aug 14, 2021Tadiya mn cheger alew keypad selek yaza(dangote)
Aug 14, 2021