#religion
አሁን በጻመ ፍልሰታ ያስተዋልኩት ነው ለምንድን ነው እንደሙሽራ እንደዛ የለበሰው ካወቃችሁ ብታስረዱኝ እናም መስቀሉ ስር ያለው ነጭ ጨርቅስ ምንድን ነው
Aug 14, 20213 engagements
አሁን በጻመ ፍልሰታ ያስተዋልኩት ነው ለምንድን ነው እንደሙሽራ እንደዛ የለበሰው ካወቃችሁ ብታስረዱኝ እናም መስቀሉ ስር ያለው ነጭ ጨርቅስ ምንድን ነው
Aug 14, 2021Yelebesew like diyakon slehone nw weym ye diyakonat aleka meskelu sir yalew cherk dmo seben yibalal tariku birezmm be achiru emebetachin dingl mariam le kidus tomas yesetechiw msale nw
Aug 17, 2021የሙሽራ ሳይሆን የልብሰ ተክህኖ ዓይነት ነው። በመስቀሉ ላይ የተንጠለጠለው ደግሞ እመቤታችን ለሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ የሰጠችው ሰብን ምሳሌ ነው።
Aug 18, 2021Ende mushera yelebesew like diaqon nw chereku degmo emebetachine yegenezechibet seben nbr ena be ergetua gize le tomas yesetechiwe nw bezu gize kayeh kesochi ke meskel sir yiyizutale
Aug 18, 2021