999165
#personal
Betting የሚያጫዉቱ ድርጅቶች ግን የምር አንድ ሰዉ በመቶ ሺህዎች በሳምንት ውስጥ ቢበላ ብሩን ይሰጡታል ?
Aug 14, 20219 engagements
Betting የሚያጫዉቱ ድርጅቶች ግን የምር አንድ ሰዉ በመቶ ሺህዎች በሳምንት ውስጥ ቢበላ ብሩን ይሰጡታል ?
Aug 14, 2021Alu andand birr yelenm eyalu miyazgu harif betting ahun aysetum nbr befit
Aug 14, 2021ወደው ነው?!
Aug 14, 2021Yeah! It's illegal and if they say no u can send them to prison
Aug 14, 2021ይሰጣለ ሀቅህ አይደል
Aug 14, 2021Awo
Aug 14, 2021Aye egeru lay wedekw lmnw yasetelutal
Aug 14, 2021እነሱ እኮ በቀን እስከ 1 ሚሊየን ባስ ካለም 5 ሚሊየን ይዘጋሉ ምን ይገርማል 😊
Aug 14, 2021