#food
ሰላም ቤተሰብ? 1, አዲስአበባ ውስጥ ቆንጆ ጣፋጭ ሐበሻ ምግብ ሬስቶራንት ያለበትን ጠቁሙኝ? 2, የካፕል ሲኒማ አቬለብል ነው ከተማው ውስጥ? 3, ቆንጆ የቺክን ስጋ ያለበት ሬስቶራንትስ? ቆይቼ ወደ ኢትዮጵያ መመለሴ ነው ለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ።
Aug 13, 20216 engagements
ሰላም ቤተሰብ? 1, አዲስአበባ ውስጥ ቆንጆ ጣፋጭ ሐበሻ ምግብ ሬስቶራንት ያለበትን ጠቁሙኝ? 2, የካፕል ሲኒማ አቬለብል ነው ከተማው ውስጥ? 3, ቆንጆ የቺክን ስጋ ያለበት ሬስቶራንትስ? ቆይቼ ወደ ኢትዮጵያ መመለሴ ነው ለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ።
Aug 13, 2021አንተ ሀገሪቷ በጦርነት ትናጣለች አንተ ሲኒማ ስጋ ምናምን ትለናለህ አይደል 😏
Aug 14, 20211) 2shi habesha, desalech kitfo 2) Gast gold cinima 3) chicken hut
Aug 14, 20211 kategna restaurant 2 what the hell is that demo 3 cochin fried chicken
Aug 14, 2021