ሰላም ሰዎች እንዴ ናችሁ ማረገው ስለጠፋኝ ነው በጣም እጅግ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ አባቱዋ ካረፈ ቅርብ ግዜው ነው ሀዘኑዋ አልጠፋም እና ላፅናናት ብዙ ግዜ አብሪያት ሆንኩ ቤት ውስጥ አልጠፋም እናትዬውም ይወዱኛል በቃ ቤተሰቤ ናቸው። ዛሬ ግን እንደምታፈቅረኝ ነገረችኝ እና ለእረጅም ግዜ እንደምታፈቅረኝ እና ደግሞ ለመናገር እንደፈራች ነገረችኝ ዝም ብዬ ተነስቼ ወደቤት ሄድኩ እኔ ፍቅረኛ አለኝ ምሳሳላት ለዛውም ጓደኛዋ ነበረች ምን ልበላት በጌታ??? ምን ብዬ ሳላሳዝናት ልንገራት
Aug 13, 2021ፍቅረኛ አለኝ ብትላት እሷ ላይ ሁለተኛ ሀዘን እንደሆነ ሳስበው በቃ ከዚህ ሀዘን እስክትወጣ አትንገራት ቀስ በቀስ ፍቅረኛ እንዳለክ ትነግራታለህ ምክኒያቱም አሁን ብትነግራት ይባስ ትጎዳለች
Aug 14, 2021