1 ዮናታን አክሊሉ 2 ሀዲስ እሸቱ ለናንተ ምርጡ ማነው? ማታፍሩበት ከሆነ እምነታቹንም ተናገሩ። የሀይማኖታቹንም ምርጥ መምህር?
Aug 13, 2021ኦርቶዶክስ ነኝ! በደረጃ ሳስቀምጣቸው መጋቢ ለኔ አንደኛ ናቸው ምክንያቱም የማምናትንና የምከተላት ተዋህዶ ያከበረቻቸው ትልቅ አባት ስለሆኑ🙏"ቀጣይ ለዮናታን ፍቅርና ክብር አለኝ ምክንያቱም የዘመኑን ወጣት ቁስል ለመሻርና ታሪክ ለመቀየር የተነሳ ሰው ነው ደግሞም እያደረገው ነው!
Aug 13, 2021