#other
አረ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እርስ በእራሳችን እንዲህ እንዳንተማመን ያደረገን ነገር ምንድነው?🤷
Aug 13, 20216 engagements
አረ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እርስ በእራሳችን እንዲህ እንዳንተማመን ያደረገን ነገር ምንድነው?🤷
Aug 13, 2021ሁላችንም የሚታመን ሰው ፈላጊ ብቻ ነን ለዛ ይመስለኛል
Aug 13, 2021ውሸት እና ፍቅር ማጣት
Aug 13, 2021Loosing our religion 🙏
Aug 13, 2021Superiority complex
Aug 13, 2021Past Experiences , Frequent exposure for similar deceive,
Aug 13, 2021ኤል ዲያብሎ ነዋ 😔
Aug 13, 2021