Guys endet nachu i've quesion men meselachu i'm 18 ena slightly handsome negne enambetam long negne around 1.80cm ena gf meyaz felegalhu gen tenesh conservative negne be religion ena yehe felagote gen letewegne alchalem what can i do tell me your experience especially boys
Aug 12, 2021ማንዳቶሪ አታድርገው እንጂ 18 ስለሞላህ ፍቅረኛ መያዝን ኢንፋክት 21 እስኪያልፍህ እና በጭንቅላትም በስነልቦናም ማቹር እስክትሆን ባትይዝ እመክርሀለው አሁን ጊዜው በእውቀት ራስህን ማነፅ ነው ገና እኮ ሀይስኩል የሚቀጥለው አመት ነው የምትጨርሰው ስለዚህ ተረጋጋ ትደርስበታለህ ለሁሉም ሰፊ ግዜ አለህ አሁን ትኩረት ለሚሰጠው ትኩረት ስጥ
Aug 13, 2021