ውሀ ትጥድና ሲፈላ በቀዝቃዛ ውሀ የ በጠበጥከውን አጥሚቱን እህል ትጨምርና ሳታሳርፍ ማማሰል ከዛ ሲበስል ከለሩ ይቀየራል ከዛ ትንሽ ጨው እንደሚበቃህ ስኳር ከዛ መጠጣት ነው ሴት ባልሆንም አሰራሩ አይጠፍኝም 😊 ሴት ሆነሽ ግን ስሄን post scroll ያረግሽው ልጅ ደና ነሽ😅
Aug 12, 2021ውሀ ትጥድና ሲፈላ በቀዝቃዛ ውሀ የ በጠበጥከውን አጥሚቱን እህል ትጨምርና ሳታሳርፍ ማማሰል ከዛ ሲበስል ከለሩ ይቀየራል ከዛ ትንሽ ጨው እንደሚበቃህ ስኳር ከዛ መጠጣት ነው ሴት ባልሆንም አሰራሩ አይጠፍኝም 😊 ሴት ሆነሽ ግን ስሄን post scroll ያረግሽው ልጅ ደና ነሽ😅
Aug 12, 2021What maflat 1ltr Belela eka 400 ml akababi bekezkaza wha adrgo Dunedin mebetbet wufretu Lemitetaw endemiwefrew meten yah eskihon Duke madreg Yefelaw wha lay btam tnsh gmash ye Buna mankind beach chew adrgo lebcha yebetebetnewn yefelaw wha lay mekelakel esu bedemb tentektko sibesil sikuar mechemer then u are done
Aug 12, 2021መጀመርያ ሽንኩርቱን አድቅቀሽ ክተፊው
Aug 12, 2021