#other
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ VAR የሚል አዲሱ HD RECIVER ላይ NSS 12 ወይም ETHIOSAT የሚል SATELITE የለም እና ADD አድርጌ ስሞክር ደግሞ QUALITY 0 ሆነ እስኪ የሚጠቀምበት ሰው ካለ እንዴት ነው የሠራላችሁ🙏🙏
Aug 12, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ VAR የሚል አዲሱ HD RECIVER ላይ NSS 12 ወይም ETHIOSAT የሚል SATELITE የለም እና ADD አድርጌ ስሞክር ደግሞ QUALITY 0 ሆነ እስኪ የሚጠቀምበት ሰው ካለ እንዴት ነው የሠራላችሁ🙏🙏
Aug 12, 2021አዎ የለም !ዲሹን ወደ ኢትዮሳት ቀይርና ፤ሪሲቨሩ ላይ ደግሞ በ nile sat ላይ ገብተህ frequency አስገብተህ search አርገው ይመጣል
Aug 12, 2021Jira jirtu
Sep 01, 2021