ሠላም ሠወች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እኔ basketball ተጫዋች ነኝ እኔ የምጫወትበት ከለብ ውስጥ አብራኝ የምትሰራ ልጅ አለች እወዳታለሁ በመካከላችን የሆነ ለመግለፅ የሚከብድ ግንኙነት አለ አንድ ቀን "በመካከላችን ያለው ግንኙነት የምን እና የምን ነው?" ብላ ጠየቀችኝ ምን ልበላት
Aug 12, 2021ዶክተር ጋር ሄደህ ምንህን አመመህ? ሲልህ ምን ልበለው ብለህ እየጠየከን ነውኮ ጎበዝ¡
Aug 12, 2021