#technology
ውዶቼ ለሠላም ለእናንተ... አባቴ Iphone 6 ከሰው ገዝቶልኝ ነበር። አጋጣሚ ተሰኩኝ። እንደ ዕድል ሆኖ ድጋሚ አገኘሁት። ግን Disabled ሆኖ ያገኘሁት። Break አድርጌ ከፈትኩት። ግን በ icloud locked ሆኖ። Icloud ደሞ የሰው ነው። የሸጠልን ሰውዬው የለም። እና ምን አማራጭ አለኝ? እንዴት መክፈት እችላለሁ? አመሰግናለሁ!🙏
Aug 12, 202114 engagements