#health
Betam tenadaj negn leloch eewochn yemayanaddew neger enen liyasabdegn yidersal ena snaded degmo yemadergewn alawkm ena mefthe kalachihu please
Aug 12, 20213 engagements
Betam tenadaj negn leloch eewochn yemayanaddew neger enen liyasabdegn yidersal ena snaded degmo yemadergewn alawkm ena mefthe kalachihu please
Aug 12, 2021ያው ምናልባት ያለህበት እድሜም እንደዚ ሊያረግህ ይችላል ወይም ፀበል ምናምን ብትገባ እና ብትፀልይ ጥሩ ነው
Aug 14, 2021ከሚያናድድህ ነገር መራቅ ነው
Aug 14, 2021አቅም ካለህ አንገር ማኔጅመንት ላይ ትኩረት የሚሰጡ ሳይኮሎጂስቶችን ፈልገህ ለጥቂት ወራት ብትታከም ጥሩ ነው እና እስከዛው የሚያናድድህ ነገር ሲከሰት ከዛ አከባቢ ወይም ሁኔታ ምንም ሳትናገር ገለል በል ቢያንስ ከ1 እስከ 3 ሰአታት እንደ ጉዳዩ ሁኔታ...
Aug 14, 2021