Jawar181
#other
የ ይስማዕከ ወርቁ መፃሀፍ ላይ ብዙ ጊዜ የሚጠቀማቸው ስሞች የምን ቋንቋ ናቸው ?for ex _ተልሚድ , ዣንመረቂ ,ዣንጊዳ,ሚራዥ ,ሜሮዳ,ዲዎላ ወዘተ
Aug 12, 202111 engagements
የ ይስማዕከ ወርቁ መፃሀፍ ላይ ብዙ ጊዜ የሚጠቀማቸው ስሞች የምን ቋንቋ ናቸው ?for ex _ተልሚድ , ዣንመረቂ ,ዣንጊዳ,ሚራዥ ,ሜሮዳ,ዲዎላ ወዘተ
Aug 12, 2021በብዛት የግእዝ ቃላት ሲሆኑ በጥንት ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሚገኙ የታላላቅ ነገሥታትና መኳንንት ሰዎች ስም ናቸው።። ለምሳሌ፡ ተልሚድ ማለት በግእዝ ተማሪ ማለት ነው። ዣንጊዳ ዣን ሚለው ቃል ትልቅነትን ነው ሚገልጸው 'ዣን ሆይ' እንዲሉ። ጊዳ ምን ማለት እንደሆነ እንጃ። እንዲሁ ነው።
Aug 12, 2021ግዕዝ / አማርኛ / ሃገራዊ ቋንቋዎች ድብልቅ ልክ እንደ ካሥማሰ ያለ አይነት ነገር ነው
Aug 12, 2021be minab yetefeter kuankua nw
Aug 12, 2021