Jawar181
#art
Hi My q is ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ምርጥ ይዘት ያላቸው የመፅሐፍ ድርሰቶች አሉ(internationaly ሊወዳደር የሚችል ) ደሞ በአንፃሩ የፊልም ድርሰቶቻችንን በምናይበት ጊዜ በጣም ቀሽም , ተደጋጋሚ እና አሰልቺ(❤💔❤) ነው እና ምክንያቱ ምን ይመስላቹሀል ?
Aug 12, 20215 engagements
Hi My q is ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ምርጥ ይዘት ያላቸው የመፅሐፍ ድርሰቶች አሉ(internationaly ሊወዳደር የሚችል ) ደሞ በአንፃሩ የፊልም ድርሰቶቻችንን በምናይበት ጊዜ በጣም ቀሽም , ተደጋጋሚ እና አሰልቺ(❤💔❤) ነው እና ምክንያቱ ምን ይመስላቹሀል ?
Aug 12, 2021ጃ - ዋር በ ፊልም ድርሰቶቻችን ተስፋ ቆርጠናል... ነገር።
Aug 12, 2021film sihon bzu br yasfelgala
Aug 12, 2021ja_war mn albat filmochachn dula ena kobl slebet yhun🥺
Aug 12, 2021