ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ 2014 9ኛ ክፍል እሆናለሁ እና ጋደኛቼ ፎቶዎቻቸው ስልኩልኝ ራሱ በጣም ረዛዝመዋል እና እኔ ብቻ አጭር ባለፈውም ስንገናኝ ራሱ በጣም ነው ያፈርኩት እኔ እምበልጣቸው የነበሩ ሰዎች እነሱ በልጠውኝ እና አሁን በዚ አይነት መልኩ ትምህርት ሲከፈት አኔ ምን እንደምሆን አላቅም እባካችሁን ለ ሴት ቁመቷ እንዲረዝም የሚበላም ሆነ ስፓርት ሰርታቹ ለውጥ የገኛቹበትን app ላኩልኝ እህታቹ🥺🥺🥺🥺 እባካችሁ አትለፋት በእናታቹ tnx
Aug 12, 2021atsebi kes blesh tadgiyalesh.........hulum sew equl madeg aychlm ....lemagnwm gn sport pul up sri kechalsh
Aug 12, 2021