ሠላም ሠላም ጥያቄ ነበረኝ የሴት ጉዋደኛዬ ከፍቅረኛዬ ጋር ስትፃፃፍ የነበረውን text አየውት በርግጥ ከ ፍቅረኛዬ ጋር አሁን ተጣልተናል ግን textun የተፃፃፉት ከ ፍቅረኛዬ ጋር ሳንጣላ በፊት ነው ወሬያቸው ሁላ ስለ ፍቅር ነው ግን የን ሁላ ነገር አውቄ ለሱዋ ያለኝ ስሜት አልተቀየረም ጉዋደኞቼ ግን የኔ ነገሩን ችላ ማለት በጣም አናዱዋቸዋል እናንተ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ነበር ምታደርጉት
Aug 11, 2021oww yasaznal mn albat fkrgnash gar yetetalachu begodagnashm mknyat yhonal ............bcha ljun manager kachalsh anagriw eson begls anagriyat...
Aug 12, 2021